የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባውን ጀመረ By Ethio AdminApril 25, 2025April 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል ብለዋል። ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም