ሊቨርፑል ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠበት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እና አሰልጣኝ እጩዎች ታውቀዋል።
በተጨዋቾች በኩል :-
- ሞርጋን ጊብስ ዋይት ከ ኖቲንግሀም
- ሪያል ግራቨንበርች ከ ሊቨርፑል
- አሌክሳንደር አይሳክ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
- ብሪያን ምቤሞ ከ ብሬንትፎርድ
- ዴክላን ራይስ ከ አርሰናል
- መሐመድ ሳላህ ከ ሊቨርፑል
- ቨርጅል ቫን ዳይክ ከ ሊቨርፑል እና
- ክሪስ ዉድ ከ ኖቲንግሃም
በአሰልጣኞች በኩል :-
የኖቲንግሀሙ አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት
ኒውካስል ዩናይትዱ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው
የብሬንትፎርዱ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ
የዎልቭሱ አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ
በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
ጋዲሳ መገርሳ
ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም
