ዛሬ አርብ
ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 4:15 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል።
በ63 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ቼልሲ ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ለመቆየት ይፋለማል።
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመራው ማንቼስተር ዩናይትድ በ39 ነጥብ 16ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
በ63 ነጥብ 6ኛ ደረጃ ላይ የጠቀመጥው አስቶን ቪላ ምሽት 3:30 ላይ በሜዳው ቪላ ፓርክ ላይ በ38 ነጥብ 17ኛ ደረጃ ላይ ከጠቀመጥው ቶተንሃም ሆትስፐርን ይፋለማሉ ።
አስቶንቪላ በ63 ነጥብ 6ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፤ ቶተንሃም ሆትስፐር በ38 ነጥብ 17ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
እሁድ
ኤቨርትን ከ ሳውዝሀምፕተን 8:00
ዌሰትሃም ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም 10:15 ፎረሰት
ብሬንትፎርድ ከ ፉልሀም 11:00
ሌሰትር ሲቲ ከ ኢፕሰዊች ታውን 11:00
አርሰናል ከ ኒውካሰል ዩናይትድ 12:30
ሰኞ
ብራይትን ከ ሊቨርፑል 4:00
ማክሰኞ
ማንችሰትር ሲቲ ከ በርንማውዝ 4:00
ወልቨስ ከ ክሪስታል ፓላስ 4:0
በ FA CUP የፈፃሜ ጨዋታ ነገ ቅዳሜ ከ12:30 ጀመሮ በዌምብሌ ማንችሰትር ሲቲ ከ ክሪስታል ፓላስ ጋር ይፋልማሉ።
ግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም
