ኢትዮጵያ መድን የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር አሸናፊ መሆኑን ዛሬ አረጋግጧል።
ኢትዮጵያ ቡና ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በአቻ ውጤት ማጠናቀቁን ተከትሎ ኢትዮጵያ መድን ሻምፒዮን ሆኗል።
ኢትዮጵያ መድን በቀጣይ ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፉ ይሆናል።
አሰልጣኝ ገብረ መድህን ኃይሌ ከመቐለ 70 እንደርታ ፣ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ መድን ጋር ሶስተኛ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።
ጋዲሳ መገርሳ
ሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም
