የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሚቀጥለው የ2025/26 የውድድር ዘመን የጨዋታ መርሐግብሮች ይፋ ተደርገዋል።
የውድድር ዘመኑ ነሐሴ 9/2017 አርብ ዕለተ ጅማሮውን የሚያደርግ ይሆናል።
በዚህም በውድድሩ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብሮች :-
- ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ ( የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ )
- ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል
- ዎልቭስ ከ ማንችስተር ሲቲ
- ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ
- ቶተንሀም ከ በርንሌይ
- ሊድስ ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
- ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ
- አስቶን ቪላ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
- ብራይተን ከ ፉልሀም
- ኖቲንግሃም ከ ብሬንትፎርድ
ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም
