የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋቾች ይፋ ሆኑ።

የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ” PFA ” የ 2025 የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።

  • የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ
  • የአርሰናሉ ኢታን ንዋኔሪ
  • የአርሰናሉ ሌዊስ ስኬሊ
  • የኢፕስዊች ታውኑ (ቼልሲ) ሊያም ዴላፕ
  • የበርንማውዙ ( ሬያል ማድሪደ) ዲን ሁይሰን እና
  • የበርንማውዙ ሚሎስ ኪርኬዝ

በእጩዎነት መቅረብ ችሏል።

ጋዲሳ መገርሳ

ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *