የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ By Ethio AdminJune 25, 2025June 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለሕብረተሰቡ ቀልጣፋና የላቀ አገልግሎት በመስጠት ከአፍሪካ አንደኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሽልማቱን ተረክበው በሰጡት አስተያየት ለቀጣይ ተመሳሳይ ሥራዎችን በመሥራት የኢትዮጵያን መልካም ስም ለማስጠራት ትልቅ መነሳሳትን ፈጥሯል ብለዋል። ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም