አርሰናል ከቼልሲ ኖኒ  ማዱኬን ለማስፈረም ተስማማ !

አርሰናል እንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኖኒ ማዱኬ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

አርሰናል ተጫዋቹን 50 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።

ተጨዋቹ ከዚህ በፊት በአርሰናል ቤት የአምስት አመት ውል ለመፈረም መስማማቱ የሚታወስ ሲሆን አሁን ዝውውሩን እንዲያጠናቅቅ ከቼልሲ ፍቃድ አግኝቷል።

ጋዲሳ መገርሳ

ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *