የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ

ለ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ ሁሉም ክለቦች እስከ ሐምሌ 30 በተሰጣቸው ቀነ ገደብ መሰረት አስፈላጊ ሰነዶችን በማያያዝ ምዝገባ አከናውነዋል።

በቀጣይ ያስመዘገቡት ሰነድን ተንተርሶ የክለብ ላይሰንሲንግ የመጀመርያ የፍትህ አካል (FIB) ውሳኔ የሚያስተላልፍ ይሆናል ሲል የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል።

ነሐሴ 1/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *