195 ሺህ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ኦሮሚያን ጎበኙ

በ2017 የበጀት ዓመት ክልሉ ከቱሪዝም ዘርፉ ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ያገኘ ሲሆን ከጠቅላላው ገቢ ውስጥ ከ24 ቢሊየን ብር በላይ የሚሆነው ከሀገር ውስጥ ቱሪዝም የተገኘ ነው።

የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ 24 አዳዲስ የዱር እንሰሳት እና መልካምድራዊ ፓርኮች እንደተከፍቱ ገልጿል፡፡

እንደ ወንጪ፣ ቤኑና፣ ሶፍ ዑመር እና ጅማ አባ ጅፋር ያሉ ታዋቂ ሥፍራዎች ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ እየተሠራ ነው ተብሏል፡፡

ነሐሴ 6 /2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *