በጌዴኦ ዞን በመሬት ናዳ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የ9 ሰው ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ

‎በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ በጫራቃ እና በሀሮ ቀበሌ ትላንት ከምሽቱ 5: 00 ሠዓት አከባቢ በደረሰ የመሬት ናዳ እስካሁን የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጌዴኦ ዞን ፖሊስ መምሪያ አረጋግጧል ።

ነሐሴ 22 /2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *