የጨዋታ ቀን !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጠባቂ የመጨረሻ የመልስ ጨዋታውን ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዛሬ ይጨዋታሉ።

በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር ወሳኙ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በኢትዮጵያ እና ታንዛንያ መካከል በድሬዳዋ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ሰዓታ ይደረጋል።

ሉሲዎቹ በመጀመሪያው የማጣርያ ጨዋታ 2-0 የተሸነፉ ሲሆን በድምር ውጤት የሚያሸንፉ ከሆኑ ከ14 አመት በኃላ ለሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን እውን ያደርጋሉ።

የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በድሬ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል።

የድሬዳዋ ህዝብ ሉሲዎቹን በነፃ ስታዲየም በመግባት እንዲደግፍ እና 90 ደቂቃ እንዲያበረታታ ጥሪ ቀርቧል።

ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *