የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያ ፕሬዝዳንትን ተቀብለው ማነጋገራቸውን አስታውቀዋል፡፡

“ባለፈው አንድ ዓመት እየሠራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሐሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር” ሲሉ በማኅበራዊ የትስሥር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡

ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *