የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት አስር አዳዲስ የጸጥታ ምክር ቤት አባላትን መረጠ

ምክር ቤቱ ሶማሊያ እና ኡጋንዳን ከምስራቅ አፍሪካ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ጋቦንን ከማዕከላዊ አፍሪካ፤ ቤኒን፣ ኮትዲቯር እና ሴራሊዮንን ከምዕራብ አፍሪካ፣ ሞሮኮን ከሰሜን፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሌሴቶን ደግሞ ከደቡባዊ አፍሪካ አባል አድርጎ መርጧል።

ሀገራቱ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ምክር ቤቱን በአባልነት ያገለግላሉ።

የካቲት 05/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *