የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች የስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፤ አዋጭ ስልት ተቀይሶ ስፖርት ራሱን የቻለ ፈንድ ተቋቁሞለት ከመንግሥት እንዲላቀቅ በረቂቅ አዋጁ መካተቱን ተናግረዋል፡፡
በረቂቅ አዋጁ የፌዴራል ስፖርት ልማት ፈንድ እንደሚቋቋም፣ ድጋፉንና ፈንዱ የሚተዳደርበትን በተመለከተ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እንደሚያወጣ ተደንግጓል፡፡
የካቲት 10/2018 ዓ.ም
