የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስብስባቸውን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት ተከታዮቹ ተጨዋቾች ተመርጠዋል። የ24ኛ ሳምንት የሲ.ቢ.ኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጠናቀቀ በኋላ ብ/ቡድኑን ተቀላቅለው ልምምዳቸውን እንደሚጀምሩ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ገልፀዋል።

ምስጋናው ታደሰ

መጋቢት 2/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *