“ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ።
የሩሲያ ፕሬዚዳንት የፕሬስ ፀሐፊ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ሁለቱ መሪዎች መነጋገራቸውን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ፑቲን በኢትዮጵያ ውስጥ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት እና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀዘን መግለጫ (https://t.me/sputnik_ethiopia/22190) እንደላኩም አስታውቀዋል።
መጋቢት 07/2018 ዓ.ም
