ታላላቅ የሀገራችንን አትሌቶች ለዓለም አትሌቲክስ ያበረከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም በአደይ አበባ ስቴዲየም ይጀመራል።

ዘንድሮ ለ55ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ 621 ወንዶችና 436 ሴቶች በድምሩ 1057 አትሌቶች ተሳታፊ ይሆናሉ።

ለውድድሩ በአጠቃላይ 10 ሚሊዮን ብር በጀት የተመደበለት ሲሆን ከዚህ ውስጥም 580,000 ብሩ ለአሸናፊ አትሌቶች በሽልማት መልክ የሚበረከት ይሆናል።

ሻምፒዮናው እስከ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ይሆናል።

ምስጋናው ታደሰ

መጋቢት 14/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *