አሜሪካ ከኔቶ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደገና ልትመረምር እንደምትችል ማርኮ ሩቢዮ አስጠነቀቁ

የኢራን ጦርነት ከተካሄደ በኋላ ዩናይትድ ስቴትስ ከኔቶ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደገና ልትመረምር ትችላለች ሲሉ የአሜሪካዉ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ አሳውቀዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ አጋሮች በኢራን ጦርነት ላይ ያላቸውን ድጋፍ በመከልከላቸው ዋሽንግተን ከጦርነቱ በኋላ የኔቶን ዋጋ እንደገና ልትመረምር እንደምትችል ገልጸዋል።

ሩቢዮ ከአጋሮች ወታደራዊ ጣቢያዎችን ለመጠቀም የተጠየቀውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸውን በመተቸት የጥምረቱን አስፈላጊነት እንደሚፈትሹ አስታውቀዋል።

ሳራ ዮሐንስ

መጋቢት 23/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *