ኬር ስታርመር ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እና ከሌበር ፓርቲ መሪነት መልቀቃቸውን አስታወቁ

ኬር ስታርመር በሰጡት መግለጫ ከእንግዚዝ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው እና ከሌበር ፓርቲ መሪነታቸው መልቀቃቸውን አስታዉቀዋል፡፡

በሥልጣን ዘመናቸው የወሰኑት እያንዳንዱ ውሳኔ ‹‹የምወዳትን አገር ቅድሚያ ስለመስጠት›› ነበር ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሊተኩ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱት አንዲ በርንሃም፤ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን የጊዜያዊ ምርጫ በማሸነፋቸው የሜከርፊልድ የፓርላማ አባል ሆነው ቃለ መሐላ ለመፈጸም ዛሬ በዌስትሚኒስተር ይገኛሉ ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

እስከዳር ግርማ

ሰኔ 15/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *