ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ነጻ የህክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነዉ

ሆስፒታሉ ከነገ ሐምሌ 7 እስከ ሐምሌ 13 2018 ዓ.ም የሚቆይ የነጻ ህክምና አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑን አስታዉቋል፡፡

በሆስፒታሉ በነጻ የሚሰጡ አገልግሎቶች

• የደም ግፊት፣ የስኳር፣ የልብ በሽታ ምርመራ፣ የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ፣የውስጥ ደዌ ሕክምና

• የህፃናት ሕክምና

• የማህፀንና ፅንስ

• ቀዶ ሕክምና

• ከአንገት በላይ ሕክምና

• የዓይን

• የጥርስ

• የሽንት ፊኛ፣ የፕሮስቴት እና የሽንት ቱቦ፣

• የአጥንት ፣ የቆዳ

• የአዕምሮ ጤና ምርመራ ከተሟላ የላቦራቶሪ፣ ኤክስሬይ፣ አልትራሳውንድ ፣ ECG ፣ኢኮ እና ሌሎች ምርመራዎች ጋር ይሰጣል ተብሏል፡፡

ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *