ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ። By ethiofmAdminMay 23, 2022May 23, 2022ስፖርት በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀድሞው የሊቨርፑል አምበል ስቲቨን ዤራርድ የሚሰለጥነውን አስቶን ቪላ የገጠመው የፔፕ ጓርዲዮላ ቡድን 3-2 አሸንፎ ክብሩን ተቀዳጅቷል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን