ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ተረጋገጠ፡፡ By ethiofmAdminAugust 24, 2023የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ፣ አረብ ኢምሬትስ፣ ግብጽ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራን እና አርጀንቲና የብሪክስ አባል እንዲሆኑ ውሳኔ አሳልፈዋል። በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ባለው ጉባዔ፤ ሀገራቱ በፍረንጆቹ ከጥር 2024 ጀምሮ የብሪክስ ሙሉ አብል መሆን ይችላሉ ተብሏል።(አልአይን) ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንነሃሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም