ከ9 መቶ በላይ ሀሰተኛ ሰነዶች መያዙን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ ፡፡

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በ2016 ግማሽ ዓመት 7 መቶ 49 ሐሰተኛ መታወቂያዎችን እንደያዘ ይፋ አድርጓል፡፡

በግማሽ አመቱ አጠቃላይ 9 መቶ 8 ሐሰተኛ ሰነዶች መያዙንም ገልጿል።

ከነዚህ ውስጥ 749 ሃሰተኛ የማንነት መታወቂያ ናቸዉ፡፡ 1 መቶ 25ቱ ደግሞ የጋብቻ ማስረጃዎች ናቸው ተብሏል።

በሃሰተኛ ሰነድ የተጠረጠሩ 7 ሰዎች ላይ ክስ ለመመስረት በሂደት ላይ መሆኑን ሰምተናል፡፡

ለአለም አሰፋ

ጥር 09 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *