በ28 ከለቦች ሲድርገ የነበርው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተጠናቀቀ።

ምድብ ሀ በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።

ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች

  1. ይርጋጨፌ_ቡና 28 ነጥብ
  2. ኮልፌ_ቀራንዮ  28 ነጥብ
  3. ጅማ_አባጅፋር   28 ነጥብ
  4. ሞጆ_ከተማ       21 ነጥብ
  5. ጅማ_አባቡና     17 ነጥብ

በታምሳሳያ  ምድብ ለ በአዲስ አበባ  ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።

ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች

  1. ቢሾፍቱ_ከተማ   32 ነጥብ
  2. ባቱ_ከተማ         30 ነጥብ
  3. አዲስ_ከተማ      29 ነጥብ
  4. ወሎ_ኮምቦልቻ   26 ነጥብ
  5. ካፋቡና              15 ነጥብ
FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *