በዘንድሮው አመት ለየት ባለ ሁኔታ ከ2 መቶ በላይ ሰልጣኞችን መቀበሉን አስታውቋል።
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ወርቁ ጋቸና፣ ወደ 3 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ተመዝግበው እንደነበረና የመቀበል አቅማችን የሚፈቅደውን ያህል ተቀብለናል ብለዋል።
የዘንድሮ ሰልጣኞች የራሳቸውን ሎት ማእከል ስለተገነባላቸዉ መሆኑም ታውቋል፡፡
በአለም ላይ ትልቁን ነገር የሚወሰነው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንደመሆኑ በግብርና በጤና በአገልግሎት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፣የቀጣይ ሃገር ተረካቢ ትውልድ ይህንን ቴክኖሎጂ በሚገባ መተዋወቅ ይኖርበታል ብለዋል፡፡
በሊዲያ ደሳለኝ
ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም
