የፓሪስ 2024  ውድድሮች ዛሬም ይቀጥላሉ።

ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም
ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያዊያን አትሌቲክስ ውድድሮች !

    ⏰ ማታ 02:02

የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ

ተወዳዳሪዎች
አትሌት ጌትነት ዋለ 
አትሌት ሳሙኤል ፍሬው
አትሌት ለሜቻ ግርማ

    ⏰ ማታ 04:10

የሴቶች 5000 ሜትር ፍፃሜ

ተወዳዳሪዎች
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
አትሌት  እጅጋየሁ ታዬ
አትሌት መዲና ኢሳ

    ⏰ ማታ 04:45

የሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ

ተወዳዳሪዎች
አትሌት ወርቅነሽ መሰለ
አትሌት ፅጌ ድጉማ
 
አትሌት ወርቅነሽ መሰለ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን 1:58.06 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቅ ችላለች።  
አትሌት ፅጌ ዱጉማ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን 1:57:47 በሆነ ሰዓት በመግባት በአንደኛነት ማጠናቀቅ ችላለች።
ኢትዮጵያ በውድድሩ እስካሁን አንድ የብር ሜዳልያ ማሳካት ችላለች።

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ! 🇪🇹
መልካም እድል ለኢትዮጵያችን ! 🇪🇹

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *