ቦትስዋና ከችግሬ የምወጣበት ዳይመንድ አግኝቻለሁ እያለች ነው፡፡

አፍሪዊቷ ሃገር ቦትስዋና በመጠኑ ከፍተኛ ነው የተባለ ዳይመንድ ማገኝቷን አስታወቀች፡፡

አሁን በሃገሪቱ ተገኝቷል የተባለው የዳይመንድ መጠን እስካሁን ከተገኙ የዳይመንድ ማዕድን ይህ ሁለተኛ ነው ተብሏል፡፡

ቦትስዋና አገኝችው የተባለው የዳይመንድ ማዕድን 2ሺህ 492 ካራት ቶን ይመዝናል ተብል፡፡

በቦትስዋና በማዕድን ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ የመገኝው የካናዳው ሉካራ ዳይመንድ ኮርፖሬሽን ነው ይህንን መጠን ያለው ዳይመንድ ያገኝው ተብሏል፡፡

የቦትስዋና መንግስት የተገንው የዳይመንድ ማዕድን በዛሬው እለት ለህዝብ እይታ እንዳቀረበ ነው የጠገለጸው፡፡

በአለም እስካሁን በአንደኝነት የተቀመጠው የዳይመንድ ማዕድን ኩሊና ዳይመንድ የተሰኝው ሲሆን መጠኑም 3ሺህ 106 ካራት ቶን ይመዝናል ተብሏል፡፡

አሁን በቦትስዋና የተገኝው የዳይመንድ ማዕድን 53ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዋጋ እንዳለው ነው የተነገረው፡፡
አፍሪካ ኒውስ

በሔኖክ ወ/ገብርኤል

ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *