የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም’ ሽልማትን አሸነፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም’ ሽልማትን አሸንፏል፡፡

አየር መንገዱ የላቀ የህዝብ ድምጽ በማግኘት ሽልማቱን ማሸነፉ ታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፤ “ሽልማቱ የሚያስደስተን ብቻ ሳይሆን ይበልጥ ለላቀ ደረጃ በትጋት እንድንሰራ የሚደግፈን ነው” ብለዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *