ዓለምዓቀፍ ሽልማቶችን ያገኘዉ ዶቃ ፊልም ለመቄዶንያ እርዳታ ማሰባሰብ ሊዉል ነዉ፡፡ By Ethio AdminDecember 25, 2024December 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ዶቃ ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በሰይፉ የዩቲዩብ ቻናል ላይ መተላለፍ ይጀምራል፡፡ ከዛሬ ታህሳስ 16 ጀምሮ እስከ የካቲት 1 ቀን ድረስ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡ ከፊልሙ ዕይታ የሚገኘዉ ሙሉ ገቢም ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና ህጻናት መርጃ ማዕከል የሚዉል ነዉ፡፡ እስከዳር ግርማ ታኀሣሥ 16 ቀን 2017 ዓ.ም