ለሁለተኛ ዙር የሚደረገዉ ዉድድር በነገዉ ዕለት በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጅማሮዉን ያደርጋል ።
በነገዉ ዕለት የሚጀመረው ሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ በ3መርሀ ግብር ተከፍሎ ይደረጋል።
4:00 ወልዋል አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከሱሉልታ ክፍለከተማ
7:00 ሸገር ከተማ ከቦሌ ክ/ከተማ
9:30 የመጨረሻው ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ከመቀሌ 70″እንደርታ
በማገናኘት የዕለቱ ዉድድር ይጠናቀቃል ።
ጋዲሳ መገርሳ
ታኀሣሥ 16 ቀን 2017 ዓ.ም
