እስከ 20,000 ብር ድረስ የሚያስቀጣውን አዲሱን የመንገድ ትራፊክ እና ትራንስፖርት ሕግ

እስከ 20,000 ብር ድረስ የሚያስቀጣውን አዲሱን የመንገድ ትራፊክ እና ትራንስፖርት ሕግ ከጥር 1 2017 ጀምሮ ተግባራዊ በማድረግ ወደ ቁጥጥር ሊገባ እንደሆነ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለካሪቡ አውቶሞቲቭ ፕሮግራማችን ተናገሯል::

ስለዚህ አሽከርካሪዎች መረጃውን አስቀድማችሁ በማወቅ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንጠይቃለን::

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
የኢትዮጵያውያን

ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *