የደቡብ ኮሪያዉ ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች መሪያችንን አሳልፈን አንሰጥም አሉ

የደቡብ ኮሪያዉን ፕሬዝዳንት በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ ሙከራ ግጭት መቀስቀሱ እየተነገረ ነዉ፡፡

ጠባቂዎቹ ፕሬዝዳንቱን አሳልፈን አንሰጥም እያሉ ነዉ፡፡

ግጭቱ የተቀሰቀሰዉ በፕሬዝዳንቱ ጠባቂዎችና በፀጥታ ሃይሎች መካከል ነዉ ተብሏል፡፡

በዚህም ምክንያት ሬዝዳንጹን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተደረገዉ ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል ፡፡

በአጭሩ የተቀጨውን ወታደራዊ ሕግ ለማወጅ ባደረጉት ሙከራ ከሥልጣን እንዲነሱ የተወሰነባቸው ፕሬዝዳንት ዩን ዐመጽ የማስነሳት ክስ እንደቀረበባቸዉ የሚታወስ ነዉ፡፡

በደቡብ ኮሪያ በሥልጣን ላይ እያሉ የእሥር ማዘዣ የወጣባቸው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ናቸው ተብሏል፡፡

አባቱ መረቀ

ታኀሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *