የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ተጠባቂው የሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጫዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና አማድ ዲያሎ ሲያስቆጥሩ
ለሊቨርፑል መሐመድ ሳላህ እና ኮዲ ጋክፖ ከመረብ አሳርፈዋል።
መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ 16 ግቦችን በማስቆጠር በታሪክ በጨዋታው ብዙ ግብ ያስቆጠረ ተጨዋች ሆኗል።
የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ 18 ኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ማሰቆጣር ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከአራት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ አንድ ነጥብ ማሳካት ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው
1 ሊቨርፑል :- 46 ነጥብ
2አርስናል :- 40ነጥብ
3 ኖቲንግሃም :- 37ነጥብ
4 ቼልሲ :- 36 ነጥብ
5 ኒውካስትል :- 35ነጥብ
6 ማንችስተር ሲቲ :- 34 ነጥብ
13 ማንችስተር ዩናይትድ :- 23 ነጥብ
ጋዲሳ መገርሳ
ታኀሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
