መድፈኞቹ ወደ ድል ተመልስዋል !

በፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል ከቶተንሀሞ ጋር ያደረገውን የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ትሮሳርድ እና ሶላንኬ በራሱ ግብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ሰን ሁንግ ሚን ከመረብ አሳርፏል።

በጨዋታው ብራዚላዊው ተከላካይ ጋብሬል ማግሀሌስ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ መመረጥ ችሏል።

ቶተንሀም በውድድር ዘመኑ አስራ አንደኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።

አርሰናል ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል ያለውን ልዩነት ወደ አራት ማጥበብ ችለዋል።

ዛሬም ሊጉ ሲቅጥል፣ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳውዝሃምፕተን ምሸት 5፡00 ላይ ይፋልማሉ፡፡

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *