ፒተር ባንክስ የአርሰናል እና ሲቲን ጨዋታ ይመራሉ፡፡

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉትን የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።

የሳምንቱን ተጠባቂ መርሐግብር ፒተር ባንክስ በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት ይፋ ተደርጓል።

አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ እሁድ ምሽት 1:30 በኤምሬትስ ስታዲየም ይካሄዳል።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *