የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እና ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆኑ፡፡

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አራት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከ አርስናል

አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ከ በርንማውዝ

አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ከ ኒውካስል

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከ ማንችስተር ሲቲ

በተጨዋችም የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ስባት ተጨዋቾች እጩዎች ተደርገዋል።

ፊል ፎደን ከ ማንችስተር ሲቲ

ኮዲ ጋክፖ ከሊቨርፑል

ዲን ሁይጅሰን ከ በርንማውዝ

አሌክሳንደር አይሳክ ከ ኒውካስል

ጀስቲን ክላይቨርት ከበርንማውዝ

ማቴታ ከክሪስታል ፓላስ

ብርያን ምቤሞ ከብሬንትፎርድ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *