ኔይማር ከአስራ ሁለት አመታት በኋላ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሳንቶስ ተመልሷል ! By Ethio AdminJanuary 31, 2025January 31, 2025ስፖርት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ወደ ሀገሩ ብራዚል መመለሱን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። ከቀናት በፊት ከአል ሂላል ጋር የተለያየው ኔይማር የልጅነት ክለቡ የሆነውን ሳንቶስ መቀላቀሉን አስታውቋል። ጋዲሳ መገርሳ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም