ፈረንሳይ የመጀመሪያውን “ሚራጅ 2000 ” ተዋጊ ጄቶችን ለዩክሬን አቀረበች

የፈረንሳይ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሴባስቲን ሌኮርኑ፤ ኪየቭ የአየር ክልሏን ከሩሲያ ለመከላከል የሚረዳትን “ሚራጅ 2000” የተሰኘ ተዋጊ ጄቶችን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዩክሬን መላካቸውን አስታውቋል።

“ከእነዚህ አውሮፕላኖች ውስጥ የመጀመሪያው ዛሬ ዩክሬን ገብቷል” ያሉት ሚኒስትሩ በመጠን ምን ያህል እንደ ላኩ ግን ከመናገር ተቆጥበዋል።

ፈረንሳይ ሚራጅ 2000 ሺህ የተሰኘውን ተዋጊ ጀት ድጋፍ ያደረገችው በቅርቡ ለዩኩሬን አብራሪዎች  ስልጠና ከሰጠች ቡኋላ ነው።

ድጋፉ  ዩክሬን ከራሺያ የሚወነጨፍባትን የሰማይ ላይ ጥቃትን ለመከላከል ይረዳታልም ተብሏል።

ልኡል ወልዴ

ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *