በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊቨርፑልን ግቦች መሐመድ ሳላህ እና ማክ አሊስተር ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለኤቨርተን ቤቶ እና ታርኮውስኪ አስቆጥረዋል።
ሊቨርፑል መሪነታቸውን ይበልጥ ሚያሰፍበት እድል ሳይጠቀሙ ቀርቱዋል።
በጨዋታው በሊቨርፑል በኩል ከርትስ ጆንስ እና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት እንዲሁም በኤቨርተን በኩል ዱኩሬ በቀይ ካርድ ወጥተዊል።
ግብፃዊው ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በውድድር አመቱ ሀያ ሁለተኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
ጋዲሳ መገርሳ
የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ.ም
