የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል By Ethio AdminMarch 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ የአደባባይ በዓል ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከብሄሩ ተወላጆች ጋር ታድመዋል። የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ፍቼ ጨምባላላ” ከአስር ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት “ዩኔስኮ” የሰው ልጆች ወካይ የዓለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ የሚታወስ ነው። መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ.ም