በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1) መሠረት ከመጋቢት 17 2017 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ሆነው የተሰየሙ፦
ቀሲስ ታጋይ ታደለ – ሰብሳቢ
ፕ/ር ተከተል ዮሐንስ – አባል
አቶ ባዬ በዛብህ – አባል
ዶ/ር ዮሐንስ በንቲ – አባል
አቶ ካሳሁን ፎሎ – አባል
ወ/ሮ እርግበ ገ/ሐዋሪያት – አባል
ወ/ሮ እንግዳዬ እሸቴ – አባል
ሰብስብ አባፍራ አባጆብር – አባል
መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
