አዲስ የሙዝ ጣዕም ያለው እርጎ ለገበያ ቀረበ

የሆላንድ ዴይሪ የወተት ምርት አዲስ የሙዝ ጣዕም ያለው እርጎ ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረቡን ገልጿል።

የኢትዮጵያውያን ሸማቾች ጣዕምን የሚያሟላ የወተት ተዋጽእዎችን ማቅረብ ላይ በማተኮር፣ የክሬም ይዘት ያለው ከተፈጥሯዊ የሙዝ ፍሬ ጣፋጭነት ጋር በማዋሃድ የሀገሪቱን የወተት ምርታማነት መስፈርት በጠበቀ መልኩ ማዘጋጀቱን ተናግሯል።

የተቋሙን አቅርቦት ከፍተኛ ጥራት ባለዉ ምሪት በማሳደግ በሀገር ዉስጥ ምርት በማሳደግ እንዲስፍፍ እያደረግ ይገኛል።

የሆላንድ የወተት ተዋጽኦዎችን ለማቅረብ ከ4ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን እንስሳት አርቢዎች ጋር ተቀራርቦ በመስራት ላይ እንደሚገኝም ገልፅል።

ሊዲያ ደሳለኝ

ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *