ትራምፕ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ማቀዳቸወን ገልጸዋል

ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከግንቦት 5 እስከ 8 ወደ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይጓዛሉ።

“ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ከፑቲን ጋር እንገናኛለን ብዬ አስባለሁ” ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡

የክሬምሊን ቃል አቀባይ የሩሲያ እና የአሜሪካ መሪዎች ግንኙነት ፍሬያማ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና ዝግጅቶች ከውዲሁ እየተደረጉ እንደሆነ ረቡዕ ዕለት አስታውቀዋል፡፡

ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *