የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባውን ጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል ብለዋል።

ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *