ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ግንኙነታችንን እና ትብብራችንን በሚያጠናክሩ ሰፋ ያለ መጠነ ርዕይ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መወያየት ምንግዜም አስደሳች ነው ብለዋል።

አክለውም ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል እና በታኅሳስ ወር በአዲስ አበባ ከነበረው ውይይት ቀጥሎ ስላተካሄደው ፍሬያማ ውይይት ምስጋና አቅርበዋል።

ትብብራችን በብዙ ጠቃሚ ዘርፎች የቀጠለ ሲሆን የንግድ ትስስሮቻችንን የበለጠ ማሳደግ ከቅድሚያ የትኩረት ማዕከሎቻችን አንዱ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *