እስራኤል ደቡብ ሶርያን ደበደበች By Ethio AdminJune 4, 2025June 4, 2025የውጭ ዜና የእስራኤል መከላከያ ኃይል በዳራ ጠቅላይ ግዛት የጦር መሳሪያ መምታቱን ገልጿል። በማሕበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ምሥል በ175ኛ ክፍለ ጦር ቦታ ላይ የተካሄደውን የአየር ድብደባ የማያሳይ ነው ተብሏል። የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአየር ድብደባውን ያወገዘ ሲሆን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥቃቱን እንዲያስቆም ጠይቋል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ። ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም