“አንድ ላይ መሰብሰብ ከባድ ነው። ግን መፍትሄው እሱ ነው” አሉ ትራኦሬ

የሳህል ሀገራት ጥምረትን ለመከፋፈል በየቀኑ ሙከራዎች እንደሚደረጉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ

የሳህል ሀገራት ጥምረት መዝሙርን በይፋ የማፅደቅ እና ባንዲራ የመስቀል ሥነ-ሥርዓት ላይ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት በውጭ ኃይሎች እየደረሰ ያለውን ጫና ተችተዋል።

“እነዚህ ኢምፔሪያሊስቶች ከሶስቱ አንዱ በሌሎቹ ላይ እንዲነሳ ለማድረግ በየቀኑ ወደ እኛ ይመጣሉ” ሲሉ ተናግረዋል።

አፍራሽ ድርጊቶች ቢኖሩም ትራኦሬ የሀገራቱ መሪዎች በፅናት እንደሚቆሙ በድጋሚ አረጋግጠዋል።

የቡርኪናቤው መሪ ጥምረቱን ለማቆም ማሰብና ጥንካሬ እንደሚያስፈልግ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን የሕብረቱ መዝሙርም እንደ ምሳሌያዊ ምልክት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተዘምሯል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ።

ሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *