በህንድ አህመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በሚገኝ የመኖሪያ አካባቢ ላይ አንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ
ከ240 በላይ ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን ከተነሳ ብዙም ሳይቆይ እንደተከሰከሰ ተዘግቧል።
የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን አውሮፕላኑ ከህንድ ወደ ለንደን እያመራ እንደነበር አስታውቀዋል።
ኤር ኢንዲያ ዝርዝር መረጃዎችን እያጣራ እንደሆነ እና አዲስ መረጃ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም
