የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር መርሐግብሮች ይፋ ሆኑ !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሚቀጥለው የ2025/26 የውድድር ዘመን የጨዋታ መርሐግብሮች ይፋ ተደርገዋል።

የውድድር ዘመኑ ነሐሴ 9/2017 አርብ ዕለተ ጅማሮውን የሚያደርግ ይሆናል።

በዚህም በውድድሩ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብሮች :-

  • ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ ( የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ )
  • ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል
  • ዎልቭስ ከ ማንችስተር ሲቲ
  • ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ
  • ቶተንሀም ከ በርንሌይ
  • ሊድስ ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
  • ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ
  • አስቶን ቪላ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
  • ብራይተን ከ ፉልሀም
  • ኖቲንግሃም ከ ብሬንትፎርድ

ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *